በለንደን የንጽህና እና የትሮፒካል ህክምና ማዕከል እና በሱዳን ጥናትና ምርምር ቡድን የተደረገው ጥናት በ14 ወራቱ ጦርነት ከ61 ሺህ በላይ ሰዎች መገደላቸውን ...
የሊባኖሱ ቡድን ሄዝቦላህ ባሳለፍነው ጥቅምት ወር ብቻ ከ100 በላይ የእስራኤል ወታሮችነ መግደሉን አስታወቀ። ሄዝቦላህ ባሳለፍነው ማክሰኞ ባወጣው መረጃ ተዋጊዎቹ ባሳለፍነው አንድ ወር ብቻ ከ100 ...
“ሞስፊልም” በዩክሬን ለሚካሄደው ጦርነት የሚውል 6 ሚሊየን ሩብል (61 ሺህ ዶላር) ድጋፍ በማድረግም አጋርነቱን ማሳየቱን ዋና ስራ አስፈጻሚው ለፑቲን እንደነገሯቸው የሩሲያው አርቲ ዘግቧል። ...
የሊባኖሱ ሂዝቦላህ ከሐማስ ጎን መቆሙን ተከትሎ የእስራኤል ጦር ከጋዛ በተጨማሪ ወደ ሊባኖስ ገብቶ ጦርነት መክፈቱም ይታወሳል። ይህን ተከትሎ የእስራኤል ጦር ሂዝቦላህ በሶሪያ በኩል የጦር መሳሪያ ...
የ2003ቱን የኢራቅ ወረራ ከደገፉ የሴኔት አባላት መካከል አንዱ እንደሆኑ የሚነገርላቸው ሩቢዮ በሊቢያ አሜሪካ ጣልቃ እንድትገባ በመደገፍ ፣ የሶርያን መንግስት የሚቃወሙ ጃሃዲስት ታጣቂዎች ድጋፍ ...
ተፎካካሪዎቹ የሶማሊላንድን የ33 አመታት የነጻ ሀገርነት እውቅና ጥያቄ ለመመለስ እንደሚሰሩ ቃል ገብተዋል ከ1 ሚሊየን በላይ ሰዎች በ2 ሺህ የድምጽ መስጫ ጣቢያዎች ድምጻቸውን ሰጥተው ከምሽት ጀምሮ ...
ባይደን እና ትራምፕ በሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ዙሪያም የተወያዩ ሲሆን፤ በዚህም ፕሬዝዳት ባይደን “ቃል እንደገባነው ሰላማዊ እና የተረጋጋ የስልጣን ሽግግር እንዲኖር እናደርጋለን፤ ይህንን ...