እሱ ገና 35 አልደፈነም። የወቅቱ የኒው ዮርክ ከንቲባ አንድሩ ኩሞ የማምዳኒ ዕድሜ እጥፍ ናቸው። እሱን ለማሸነፍ ፓርቲ ሳይቀር ቀያይረዋል። መጀመርያ ዲሞክራት ነበሩ። ቀጥሎ በግል ተወዳደሩ ...